1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲቪል ማኅበራትን ሁኔታ የዳሰሰ ጥናት መካሄዱ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 10 2007

የሲቪል ማኅበረሰቦችንና የንግድ ማኅበራትን እንዲሁም የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙበትን ሁኔታ የገመገመ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ።

https://p.dw.com/p/1E7Yy
EC Civil Society Fund
ምስል DW/G. Tedla

ይህን መሠረት በማድረግም የአዉሮፓ ኅብረት የማኅበራዊ ተጠያቂነትን በሚመለከት ከባለ ድርሻ አካላት ተጠሪዎች ጋር ዉይይት አካሂዷል። የተካሄደዉ ጥናት ምንነትና ፋይዳዉን አስመልክቶ የኅብረቱን ተጠሪዎች ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ