የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ውይይት
ማክሰኞ፣ ግንቦት 21 2004ማስታወቂያ
የሱዳን ተዳራዳሪ ኢድሪስ መሀመድ አብደል ቃዲር እና የደቡብ ሱዳን አቻቸው ፓጋን አሙም በዝግ የሚያካሂዱትን ድርድር የሚመሩት የአፍሪቃ ህብረት ያቋቋመውን የሸምጋዮች ቡድን መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ ናቸው። ድርድሩ በተጀመረበት ባሁኑ ጊዜ ሱዳን ላይ ዛሬም በሀገራቸው ላይ እያካሄደችው መሆኑን የደቡብ ሱዳኑ ተደራዳሪ ፓጋን አሙም ቢገልጡም፣ ሀገራቸው ለድርድር ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ