የሱዳን አጠቃላይ ምርጫ4 ሚያዝያ 2002ሰኞ፣ ሚያዝያ 4 200216 ሚሊዮን ሱዳናዉያን ይሳተፋሉ በሚል የተገመተዉ የሱዳኑ አጠቃላይ ምርጫ ትናንት ተጀምሮአል። ሱዳናዉያን ከማለዳ ጀምሮ በከፍተኛ የመምረጥ ፍላጎት ወደ ምርጫ ጣብያ ሲሄዱም መስተዋሉ ተጠቅሶአል።https://p.dw.com/p/MuUoምስል APማስታወቂያየምርጫ ጣብያዎች ተጨናንቀዉ መታየታቸዉ እንዲሁም በምርጫ ዙርያ መጠነኛ ችግሮች መታየታቸዉ ሲነገር ይኸዉም የምርጫ ሳጥን በሰአቱ አለመድረስ እና መዘበራረቅ የተመራጮች ስም በትክክል ወረቀት ላይ አለመስፍር ከታዪት ችግሮች ገሚሶቹ መሆናቸዉ ተጠቅሶአል። ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ከሳዉዲ ዘገባ ልኮልናል ነብዩ ሲራክ ፣ አዜብ ታደሰአርያም ተክሌ