የሱዳን አጠቃላይ ምርጫ2 ሚያዝያ 2002ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 2 2002የትልቋ የአፍሪቃ ሀገር ሱዳን ህዝብ በነገው ዕለት በሚጀመረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ አዲስ ፕሬዚደንት፡ አራት መቶ ሀምሳ መንበሮች ላሉትhttps://p.dw.com/p/MsZXምስል DW/APማስታወቂያየብሄራዊ ሸንጎ እንደራሴዎችን፡ ለሀያ አምስቱ ፌዴራዊ ክፍላተ ሀገርም አስተዳዳሪዎችን እና ያካባቢ ምክር ቤቶች እንደራሴዎችን ይመርጣል። የምርጫው ሂደት በሶስት ቀን ውስጥ፡ ማለትም፡ የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። አርያም ተክሌ