የሱዳን ምርጫ ዝግጅትና ዉዝግቡ
ሰኞ፣ መጋቢት 27 2002ማስታወቂያ
በሱዳን ምርጫ ሊካሄድ እነሆ ስድስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ። ይሁንና ምርጫው በተቃረበበት በዚህ ወቅት ላይ በመንግስትና በተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ውዝግቡ ተባብሷል ። አምስት ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን አስታውቀዋል ። ከብዙ አሥርት ዓመታት በኃላ ስለ ሚካሄደው የሱዳን ምርጫ ና ምርጫው ሲቃረብ ስለታዩት አዳዲስ ክስተቶች ነብዩ ሲራክ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
Nbyu Sirak
Negash Mohammed