የሱዳን መንግስትና የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ጥቃት4 ግንቦት 2000ሰኞ፣ ግንቦት 4 2000የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ የሚሰኘው የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ባለፈው ቅዳሜ በሱዳን መዲና ካርቱም አቅራቢያ በምትገኘዋ የኦምዱርማን ከተማ ላይ ብርቱ ጥቃት ማካሄዱን ቢገልጽም፡ የሱዳን መንግስት ጥቃቱን መመከቱን አስታውቋል። ያማጺው ቡድን ግን ጥቃቱ የመጨረሻው እንደማይሆንም አክሎ አስጠንቅቆዋል።https://p.dw.com/p/E0Ywየፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ ተዋጊዎችምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ