የሱዳኑ ፍጥጫና የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 10 2004ማስታወቂያ
የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አባላት፣ደቡብ ሱዳን፣ ከያዘችው የሱዳን ግዛት እንድትወጣ፤ ሱዳንም የአየር ድብደባዋን እንድታቆም በጥብቅ አሳስበዋል። የሁኔታውን አሳሳቢነት ለፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ያሳወቁት ፤ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንትና ፣ የአፍሪቃ ኅብረት ያሠማራቸው ሸምጋይ ታቦ አምቤኪ፣ እንዲሁም ፤ በሱዳን የ ተ መ ድ መልእክተኛ ኃይሌ መርቆርዮስ ናቸው፤
ዝርዝሩን የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ገበያው ንጉሤ ያሰማናል።
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሀመድ