የሰብዓዊ ቀውስና ውጊያ የተባባሰባት ሞቃዲሾ18 ሚያዝያ 1999ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 1999የሶማልያን የሽግግር መንግሥት የሚደግፉት የኢትዮጵያ ጦር ኃይላት ዛሬ በመዲናይቱ ሞቃዲሾ በጀመሩት የተጠናከረ የጥቃት ዘመቻ በርካታ የዓማፅያኑን ሠፈሮች ያዙ። በርካታ የከተማይቱ ነዋሪዎች አሁን ተጠናክሮ የቀጠለውንና የብዙ ሰው ሕይወት ውጊያ እየሸሸ መሆኑን አርያም ተክሌ ያነጋገረችው ጋዜጠኛው አዌስ ኡስማን ዩሱፍ ገልፀዋል።https://p.dw.com/p/E0YSየሽግግሩ መንግሥት ወታደሮችምስል APማስታወቂያ