የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ የ"ሰ መ ጉ" መግለጫ29 ሐምሌ 2007ረቡዕ፣ ሐምሌ 29 2007የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ የ"ሰ መ ጉ" የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮጵያን የጎበኙበትን ድርጊት መነሻ በማድረግ ዛሬ ያወጣውን መግለጫ ለኤምባሲዎች እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች አሰራጭቶዋል። በአዲስ መዋቅር እየተደራጀ እንደሚገኘ ያስታወቀው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔhttps://p.dw.com/p/1GANIምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዘጠኝ ገፆች በያዘው መግለጫው በኢትዮጵያ የመብት ተሟጋቾች ግዙፍ የመብት ጥሰት እንደሚደርስባቸው እና የዘፈቀደ እስራት እና ግድያ በሃገሪቱ እየጨመረ መሄዱን አመልክቶዋል። በአሁኑ ጊዜ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በእስር ላይ እንደሚገኙም መግለጫው አክሎ አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ