1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብት ይዞታ፡ ዩኤስ አሜሪካና የኤርትራ መልስ

ሰኞ፣ መጋቢት 15 2000

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከጥቂት ቀናት በፊት ባወጣው ዓመታዊ የ 2007ዓም የሰብዓዊ መብት ዘገባው ኤርትራን ግዙፍ የሰብዓዊ መበት ረገጣ ይፈጽማሉ በሚላቸው ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ አስገብቶዋታል። ይህንኑ ያሜሪካውያን ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ወቀሳ ኤርትራ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ውድቅ አድርጋዋለች።

https://p.dw.com/p/E0ZE
ኤርትራ
ኤርትራ