የሰርጎ ገቦች ጥቃት በዲንሱር17 የካቲት 2000ሰኞ፣ የካቲት 17 2000ሰርጎ ገቦቹ ባይዶዋ ውስጥ የምትገኘዋን ዲንሶርን ለተወሰኑ ሰዓታት ተቆጣጥረው ነበር ።https://p.dw.com/p/E0Xqየሶማሊያ ሰርጎገቦች ከህዝቡ ጋርምስል APማስታወቂያበአራት አቅጣጫ በተከፈተው ውጊያ 18 ወታደሮች ተገድለዋል ።