1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ሰርከስ አፍሪካ» ትርዒት በአዲስ አበባ

ሰኞ፣ ኅዳር 20 2008

«ሰርከስ አፍሪካ» ትናንት በኦሮሙያ ባህል ማዕከል ትርዒት አሳየ። ለሕፃናት የሰላም መልዕክት የማስተላለፍ ዓላማ ይዞ የተነሳው «ሰርከስ አፍሪካ» ከሰባት አፍሪቃውያት ሃገራት የተውጣጡ 85 አርቲስቶችን አጠቃሎዋል።

https://p.dw.com/p/1HErP
Äthiopien Addis Abeba Zirkus
ምስል DW/G. Tedla

ለወትሮው በየፊናቸው በተናጠል የሚሰሩት 85ቱ አርቲስቶች ባንድነት ተሰባስበው በአንድ ጊዜ በአንድ ስፍራ ትርዒት ሲያሳዩ የትናንቱ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን የትርዒቱ አዘጋጂ ወይዘሮ ሳብሪና ፔዜዪ በማስታወቅ፣ ለወደፊቱም እንደሚቀጥል ተስፋቸውን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ