1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ወቀሳ

ማክሰኞ፣ የካቲት 20 2004

«ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» በመባል የታወቀው፣ በዓለም ዙሪያ ለነባር ህዝቦች ህልውና የሚታገለው ድርጅት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሞ ሽምጥ ሸለቆ አካባቢ በሚኖሩ የአካባቢው ተወላጆች ላይ መንግሥት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅሟል ሲል ሰሞኑን አንድ ዘገባ አወጣ።

https://p.dw.com/p/149Vq
29.08.2011 DW-TV Global 3000 Klima Äthiopien 2

«ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» በመባል የታወቀው፣ በዓለም ዙሪያ ለነባር ህዝቦች ህልውና የሚታገለው ድርጅት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ  በኦሞ ሽምጥ ሸለቆ አካባቢ በሚኖሩ የአካባቢው ተወላጆች ላይ መንግሥት  የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅሟል ሲል ሰሞኑን አንድ ዘገባ አወጣ።

የሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ወቀሳ እንዳመለከተው፣ የኢትዮጵያ መንግስት  የኦሞ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ ተወላጆችን ተወልደው ካደጉበት ሰፈር አፈናቅሎ በግዳጅ በሌላ ቦታ አስፍሮዋቸዋል። ይህም የሆነበት ምክንያት መንግስት መሬቱን ለስኳር ምርት ስለፈለገው ነው» ይላሉ፤የ ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል የመብት ተሟጋች -ኤልዛቤት ሀንተር ።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ