1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰሞኑ እስራትና የመድረክ መግለጫ

ዓርብ፣ መጋቢት 23 2003

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነዉ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፤

https://p.dw.com/p/REjl

በአጭሩ መድረክ በመባል የሚታወቀዉ ፓርቲ ገዢዉ ፓርቲ ካለፈዉ የካቲት ወር መገባደጃ አንስቶ የጅምላ እስራት እያካሄደነዉ ሲል ከሰሰ። ትናንት ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጠዉ መድረክ በዚሁ ወከባ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ታስረዋል ያላቸዉንም የሶስት መቶ ሰዎች ስም ዝርዝር አቅርቧል። ታሳሪዎቹ ምግብ እና ልብስ እንዲሁም የህግ ምክር አገልግሎት እንደያገኙ ተደርገዋልም ተብሏል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ