የሰሜን ኮርያ ዳግም የሚሳኤል ፍተሻ
ሰኞ፣ ግንቦት 17 2001ማስታወቂያ
በአገሪቱ በምድር ዉስጥ የተካሄደ የኒኩሊየር ፍተሻ እንጂ። በአዉሮጳዉያኑ 2006ዓ,ም ፒዮንግያንግ ያደረገችዉ የሚሳኤል ፍተሻ ሳይበቃ አሁን ደግሞ መፈፀሙ ዓለም ዓቀፉን ማኅበረሰብ ሳያስደነግጥ አልቀረም። ከቶኪዮ እስከ ዋሽንግተን፤ ከሴዑል እስከ ፓሪስ፤ ከሎንዶን እስከ ሞስኮ ስጋትና ትችቱ ተሰንዝሯል። ለመሆኑ ዓለም ኒኩሊየር ከታጠቀች ሰሜን ኮርያ ጋ ተግባብቶ መኖሩን ይቀጥል ይሆን?
ZPR
ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ