የሰሜን አፍሪቃ ዓብዮት እና የአፍሪቃ ምርጫዎች12 መጋቢት 2003ሰኞ፣ መጋቢት 12 2003በአረቡ አለም የተከሰተዉ የህዝብ ንቅናቄ በያዝነዉ አመት በሚካሂዱ የአፍሪካ ምርጫዎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችል እየተነገረ ነዉ።https://p.dw.com/p/RBBzምስል DWማስታወቂያበአህጉሪቱ በምርጫ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች በተለይ ለጀርመን ድምጽ ዕንደተናገሩት ተጽዕኖዉ በተለያየ ደረጃና መንገድ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ድርጊቱ በተለይ ለአፍሪቃ መሪዎች ትልቅ መልዕክት አስተላልፍዋል። አለማየሁ ተድላ ሸዋዬ ለገሰ አርያም ተክሌ