የሰማያዊ ፓርቲ ቀዉስ ጠንቷል፤
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 12 2009ማስታወቂያ
በፓርቲዉ ዉስጥ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክንያትም መገናኛ ብዙሃን ማንኛቸዉን የፓርቲዉ ሊቀመንበር ብለዉ ሊጠሩ እንደሚችሉ ግራ የተጋቡ ነዉ የሚመስለዉ። በነአቶ የሺዋስ አሰፋ የሚመራዉ የሰማያዊ ፓርቲ ቡድን ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ባዘጋጀዉ መድረክ አተካሮ ተፈጥሮ መግለጫዉ መቋረጡን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ