የሰማያዊ ፓርቲ ዉዝግብ
ሰኞ፣ መስከረም 9 2009ማስታወቂያ
ሰማያዊ ፓርቲ የዉስጥ ችግሩን ለመፍታት ያስችላል የተባለለትን ጉባኤ መስከረም 14 2009 ዓ,ም እንደሚያካሂድ ተገለጸ። የፓርቲዉ የኦዲት እና ምርመራ ኮሚሽን ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ብሔራዊ ምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚዉን ከበተነ በኋላ አዲስ ተመረጡ የተባሉት የአስፈጻሚ አባላት በራሳቸዉ ፈቃድ እየለቀቁ ኮረም ባልሞላበት ማለትም መሰብሰብ ከሚገባቸዉ ከግማሽ በላይ ባልተገኙበት ዉሳኔዎች እየተላለፉ ነዉ። እነዚህ እና ሌሎች ችግሮች የፓርቲዉ የበላይ በሆነዉ የጠቅላላ ጉባኤዉ እንደሚፈቱ ም ተናግረዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ