የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰር15 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 200613 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ትናንት መታሠራቸውን የፓርቲው ፕሬዚደንት ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት አስታወቁ። የፓርቲው መሪ ለዶቼ ቬለ እንዳስረዱት፣ ግለሰቦቹ የታሠሩት ፓርቲው ለፊታችን እሁድ ሊያካሂደው ላሰበው ሰልፍ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ እና ወረቀት ሲያድሉ በነበረበት ጊዜ ነው።https://p.dw.com/p/1BnTUምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ