የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በበርሊን፤ 30 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 30 2006ወደ ሰሜን አሜሪካ ከማለፋቸው በፊት የምዕራብ አውሮፓ የሥራ ጉብኝታቸውን ትናንት በበርሊን ያጠቃለሉት ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፣ ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት፤ ስለድርጅታቸው የትግል ስልት፤ ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ይዞታ፤ እንዲሁም፤https://p.dw.com/p/1AVf0ምስል DWማስታወቂያ ስለ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አያያዝ አስመልክተው፣ ረዘም ያለ ማብራሪያ አቅርበዋል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል፤ ወጣቱን ትውልድ ፤ በአጠቃላይም የአገሪቱን ዜጎች በማንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት በሰላማዊ መንገድ ከሚንቀሳቀሱት የተቃውሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነውን የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ