1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማዕታት ቀን እና ወጣቱ

ዓርብ፣ የካቲት 14 2006

ወጣት ማህበረሰብ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ ለመሆኑ ወጣቱ ስለ ሀገሩ ታሪክ ምን ያህል ያውቃል? ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ደውዬ ጥቂት ወጣቶች አነጋግሬያለሁ። ለዚህ መነሻ የሆነን ባለፈው ረቡዕ ማለትም የካቲት 12 ቀን የተከበረው የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነው።

https://p.dw.com/p/1BD2Q