የሰመጉ እና የአውሮፓ ሕብረት ልዑካን ውይይት12 ኅዳር 2007ዓርብ፣ ኅዳር 12 2007የሰብአዊ መብት ጉባኤ ፤ ሰመጉ ፣ ከአውሮፓ ሕብረት ሲቪክ ማሕበረሰብ ጋራ በመተባበር ከኢትዮጵያ ለሥራ ፍለጋም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሳውዲ ዐረቢያ እና ምስራቅ እስያ የሚሰደዱ ፤https://p.dw.com/p/1DrJOምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgisማስታወቂያ ከተሰደዱም በኋላ የሚመለሱትን ኢትዮጵያውያን የሚመለከት የግምገማ ጥናት በአዲስ አበባ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሲካሄድ ቆይቷል። ይህኑኑ ግምገማ እዛው አዲስ አበባ የሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ተክሌ የኋላ