የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ቅኝት
ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2003ማስታወቂያ
ተቋሙ በዚህ ወቅትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ግጭቶችን ለማስወገድ የሰላም አስከባሪዎችን ተልዕኮ የቃኘ የምርምር መጽሐፍ ይፋ አድርጓል። የምርምር መጽሐፉ በተለይ በዚህ የአዉሮፓዉያን ዓመት የአፍሪቃ የሰላም ማስከበር ተግባራት ላይ ማተኮሩ ሲገለፅ፤ የተመድና የአፍሪቃ ኅብረት በጋራም ሆነ በተናጠል ሰላም በማስከበር ተልዕኮ የሚያከናዉኑት ተግባር ምን ሊመስል እንደሚችል ያመላክታልም ተብሏል።
ጌታቸዉ ተድላ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ