የርዮ ጉባኤና የኤኮኖሚ ዕድገት 15 ግንቦት 2004ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2004የጀርመን የምጣኔ ሐብት መርሕ የማያቋርጥ የምጣኔ ሐብት ዕድገት ማስመዝገብ የሚል ግልፅ እሳቤን የያዘ ነዉ። መርሁ በርግጥ በሐሳብ ደረጃም ቢሆን የጀርመን ብቻ አይደለም። የመላዉ ዓለም እንጂ። ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት በተከታታይ ማስገዘብ መቻሉ፥https://p.dw.com/p/151APምስል APማስታወቂያ በተለይ ደግሞ ፣ የጥሬ ዕቃ አቅርቦትና ምርት በተገደበበት ሁኔታ ዕድገት መኖሩ ግን አጠያያቂ ነዉ። በመጪዉ ሰኔ ሪዮ ዲሔኔሮ-ብራዚል የሚሰየመዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ወይም ዕድገት ጉባኤ ምጣኔ ሐብታዊ እድገትን ከተፈጥሮ ጥበቃ ጋር ለማቀናጀት ያለመ ነዉ። ክርስቲና ሩታ ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ