የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006ርዋንዳ ከ20 ዓመት በፊት በሀገሩ አክራሪ ሁቱዎች ለሦስት ወራት ባካሄዱት የጅምላ ጭፍጨፋ የተገደሉትን ከ800,000 የሚበልጡ የቱትስ እና የለዘብተኛ ሁቱ ጎሣ አባላትን ፣ ከጭፍጨፋው የተረፉ ብዙዎች እና በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች እና እንግዶች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት አስበች።https://p.dw.com/p/1Bdorማስታወቂያ አርያም ተክሌ