የራድዮ ቀን በአዲስ አበባ
ሐሙስ፣ የካቲት 7 2005ማስታወቂያ
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሃገሮች ሬድዮ መረጃ በመስጠት በማስተማርና በማዝናናት የሚያበረክተው ድርሻ ከፍተኛ ነው ። ሆኖም በኢትዮጵያ የራድዮ ስርጭት ሽፋን በሁሉም አካባቢዎች በስፋት የሚይዳረስ ከመሆኑም በላይ ከውጭ የሚተላለፉ ዶቼቬለን የመሳሰሉ የራድዮ ጣቢያዎችም ሥርጭቶችም አልፎ አልፎ እንዳይሰሙ ይደረጋል ። የካቲት 6 ቀን የሚውለው የአለም የራድዮ ቀን ትናንት በአዲስ አበባው የአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደ ውይይት በታሳሰበበት ወቅት በኢትዮጵያ ራድዮ መስፋፋት እንዳለበትና ስርጭቶችም ነፃ በሆነ መንገድ መስተናገድ እንዳለባቸው ተወስቷል ። በስፍራው የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ