1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት

ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006

የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ መንግሥታት በመካከላቸው አንድ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት ለመመሥረት በዛሬው ዕለት ውል ተፈራረሙ። በካዛኽስታን መዲና አስታና የተፈረመው ይኸው ታሪካዊ የተባለው ውል ከስድስት

https://p.dw.com/p/1C94O
ምስል picture-alliance/dpa

ወራት በኋላ በስራ ይተረጎማል፣ በዚሁ ውል መሠረት፣ ሦስቱ ሀገራት በመካከላቸው ያለውን የድንበር ቁጥጥር ያነሳል፣ የሚገበያዩበት አንድ የጋራ ሸርፍም ያወጣሉ።

አንድሬይ ጉርኮቭ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ