የሩሲያ የተቃውሞ ፖለቲከኛ ግድያ23 የካቲት 2007ሰኞ፣ የካቲት 23 2007በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የሞስኮ ኑዋሪዎች አደባባይ ተሰብስበው ሐዘናቸውን ከገለጹ በኋላ ወደየቤታቸው ተመልሰዋል። በሞስኮ የዶቸ ቨለ ዘጋቢ ሄርማን ካራውዝ አደባባይ የወጡት ሰዎች ለደኅንነታቸው የሠጉ እንደነበሩ ጠቁሞአል።https://p.dw.com/p/1Ek00ምስል picture-alliance/dpa/S. Ilnitskyማስታወቂያ አንዳንዶች ደግሞ አንፈራም የሚል መፈክር አፍ አድረገው አሳይተዋል ይላል። በጥይት ስለተገደሉት የሩሲያ የተቃውሞ መሪ ቦሪስ ኔምሶብ የተጠናቀረው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል። ይልማ ኃይለሚካኤል ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ