1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የረሃብ አደጋን በመስኖ እርሻ መቅረፍ 

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 14 2009

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ ሃገራት በመጭዎቹ ከ 60ዓመታት በላይ የሕዝባቸዉ ቁጥር በእጥፍ ስለሚያድግ ራሳቸዉን መመገብ አይችሉም መባሉ ተገለፀ። በሕዝብ ብዛት ቁጥር ላይ ጥናት የሚያካሂዱ ተቋማት እንደጠቆሙት ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር የአፍሪቃ ሃገራት ምግብን ገዝተዉ ሕዝባቸዉን መመገብ ግድ ይላቸዋል።

https://p.dw.com/p/2Unze
Afrika Dürre
ምስል Getty Images/AFP/I. Sanogo

Ber. D.C (Nahrungsmittelknappheit in Subsahara-Afrika ) - MP3-Stereo


ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ ሃገራት በመጭዎቹ ከ 60ዓመታት በላይ የሕዝባቸዉ ቁጥር በእጥፍ ስለሚያድግ ራሳቸዉን መመገብ አይችሉም መባሉ ተገለፀ። በሕዝብ ብዛት ቁጥር ላይ ጥናት የሚያካሂዱ ተቋማት እንደጠቆሙት ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር የአፍሪቃ ሃገራት ምግብን ገዝተዉ ሕዝባቸዉን መመገብ ግድ ይላቸዋል። ችግሩን ለመቅረፍ ለጋሾች ፖሊሲ አዉጭዎች ዓመታዊ ዝናብን መጠበቅ ባለፈ በቅንጅት በመስኖ ስራ ላይ ቢሰማሩ ከ 10 እስከ 15 ዓመት ጊዜ ዉስጥ ዉጤታማ መሆናቸዉ ተመልክቶዓል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል።

     
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሃመድ