የሦስቱ የጀርመን የልማት ድርጅቶች ውህደት2 ሐምሌ 2002ዓርብ፣ ሐምሌ 2 2002የጀርመን የቴክኒክና ተራድኦ ድርጅት GTZ፤ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት አገልግሎት DED እና Inwent የሥልጠና ኤጀንሲ ከዚህ በሃላ በአንድ ድርጅት ነው የሚጠሩት። የሚሰሩትም።https://p.dw.com/p/OFNbዲርክ ኒብልምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያይልማ ሃይለሚካዔል ከበርሊን እንደዘገበው ስስቱ ድርጅቶች ከእንግዲህ የሚጠሩበት ስያሜ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ድርጅት DGIZ የሚል ይሆናል። ይልማ ሀይለሚካኤል ፣ መሳይ መኮንን ሂሩት መለሰ