የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2007ማስታወቂያ
ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ከምርጫው በኋላ ቀጥሏል ያለው እስራት ፣ ማሳደድ እና ግድያ እንዲቆምም ጠይቋል። ሰማያዊ ፓርቲ በመግለጫው፦ «የፈለኩትን ነገር በፈለኩት ጊዜ አደርጋለሁ የሚል አስተሳሰብ ግን የወለደውን የረሳ ብሶት የወለደው ሥርዓት ያደርጋልና እንዲታሰብበትም እንመክራለን» ብሏል። መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ