ማክሰኞ፣ ኅዳር 18 2011
ማስታወቂያ
በ15,275 ኪሎ ኸርዝ 19 ሜትር ባንድ እና
በ17,800 ኪሎ ኸርዝ 16 ሜትር ባንድ
በሳተላይት ደግሞ
በበድር 4፣ በ12,111 ሜጋ ኽርዝ፣ ሆሪዞንታል፣
DWA2፤ በዩቴል-ሳት 8WB 11 ሺሕ 137 ሜጋ ኸርዝ፣ ሆሪዞንታል
DW A2፤ በሆትበርድ 13B፣ በ11ሺሕ 727 ሜጋ ኸርዝ፣ ቨርቲካል DW08
በSES-5፣ በ12 ሺሕ 034 ሜጋ ኸርዝ፣ ሆሪዞንታል DW08 ላይ ፈልጉን።