የምግብ ዋስትና ጀግኖች14 ታኅሣሥ 2007ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2007በዓለም የምግብ ምርት ሴቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ የሚደርሰዉ ተፅዕኖ የሚያስከትለዉን መዘዝ በመቋቋም እህል በማምረቱ ሂደት የሴቶች ድርሻ ላቅ ያለ መሆኑ ቢታመንም ጥረታቸዉ እጅግም እዉቅና ሲሰጠዉ አይታይም።https://p.dw.com/p/1E9O6ማስታወቂያ