የምግብ እጥረትና፣ የ ተ መ ድ ስብሰባ፣ 27 መጋቢት 2004ሐሙስ፣ መጋቢት 27 2004በምሥራቅ አፍሪቃ እየተደጋጋመ በተከሠተው የምግብ እጥረት ሳቢያ ፣ የአካባቢው ሃገራት ባለሙያዎች በኬንያ መዲና በናይሮቢ ተሰብስበው መክረዋል። የምሥራቅ፣ የመካከለኛውንና የደቡባዊውን አፍሪቃ ንዑሳን ሃገራት በመወከል የተሰበሰቡት 45 ባለሙያዎችhttps://p.dw.com/p/14Yj5ምስል dapd/DWማስታወቂያ ከተባበሩት መንግሥታት ከተውጣጡ አቻዎቻቸው ጋር በአካባቢው የምግብ ዋስትና ሊረጋገጥ በሚችልበት ሂደት ላይ ተወያይተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሰ