1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ እጥረትና ኢትዮጵያ መንግሥት የርዳታ ጥያቄ

ማክሰኞ፣ የካቲት 1 2003

ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘንድሮ 2.8 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ያስፈልገዋል።ለችግረኛዉ ሕዝብ የስድስት ወር ቀለብ ለመግዢያ ደግሞ 227 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል

https://p.dw.com/p/Qz8v
ምስል picture alliance/dpa


የኢትዮጵያ መንግሥት ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ዜጎቹ አለም አቀፉ ማሕበረሰብ እርዳታ እንዲለግስ ጠየቀ።የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቁት ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘንድሮ 2.8 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ያስፈልገዋል።ለችግረኛዉ ሕዝብ የስድስት ወር ቀለብ ለመግዢያ ደግሞ 227 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ