1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የምግብ እና ዕቃ ዋጋ መወደድ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2010

ነዳጅ ዘይት፣ የተፈጥሮ ጋዝ እና የከሰል ዋጋ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚጨምር የዓለም ባንክ ሰሞኑን ይፋ አደረገ። ይኸው የዋጋ ጭማሪ አዳጊ ሀገራትን እንደሚጎዳ አንድ የኤኮኖሚ ምሁር ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/2nMhq
Zucker
ምስል bit24 - Fotolia

ነዳጅ የሚወደድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል።

በተለይ፣ ነዳጅ ዘይት የሚወደድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍም የኤኮኖሚ ምሁሩ አክለው አስረድተዋል። መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለው።

 

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ