1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ አቅርቦቱ እና የዋጋ ተማኞች ሚና

ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004

ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተት ነው።

https://p.dw.com/p/RuWc
ምስል photocrew/Fotolia.com


የምግብ ዋጋ ለሚወደድበት ሁኔታ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። የአየር ፀባይ መበላሸት አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል፤ ሮልፍ ቬንክል እንደዘገበው ግን፡ በአክስየን ገበያ ላይ ተማኞች የሚጫወቱት ሚናም ሌላው ምክንያት ሊሆን ይችላል።

ሮልፍ ቬንክል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ