የምግብ ቀን እና የእሕል ሽያጭ7 ጥቅምት 2005ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2005የዓለም የምግብ ድርጅት በያዝነዉ ዓመት ከኢትዮጵያ ከ30ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ እህል ለመግዛት መፈራረሙ ተገለፀ።https://p.dw.com/p/16Ragምስል DWማስታወቂያ ይህን የገለፁት በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ የኅብረት ስራ ማህበራት ሊቀመንበር እሳቸዉ የሚገኙበት የኅብረት ስራ ማህበራት ስብስብ አብዛኛዉን ምርት ሊያቀርብ እንደሚችልም አመልክተዋል። የዓለም የምግብ ቀን ትናንት ኢትዮጵያ ዉስጥ በሆሳዕና ከተማና አካባቢዉ ታስቧል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ