የምድር ነውጥ በደቡብ ኢትዮጵያ፣12 ታኅሣሥ 2003ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 12 2003ከትናንት በስቲያ በደቡብ ኢትዮጵያ በሆሣዕና ከተማ 10 ኪሎሜትር ሰሜናዊ አቅጣጫ በደረሰው የምድር ነውጥ፣ ህንጻዎች ተሠነጣጥቀዋል።https://p.dw.com/p/Qi5cምስል picture alliance/dpaማስታወቂያክሥተቱም ባካባቢው ፍርሃትን አሳድሯል። ነገር ግን፣ በሰው ህይወትም ሆነ በንብረት ላይ ስለደረሰ የጉዳት መጠን እስካሁን ማወቅ አልተቻለም። ንዝረቱ እስከጂማ ዘልቆ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ በ Richter መለኪያ 5,3 እንደነበረ ታውቋል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ