የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ በዩክሬን17 ሚያዝያ 2006ዓርብ፣ ሚያዝያ 17 2006በዩክሬን የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ እያየለ መምጣቱ ተዘግቧል። የዩክሬይን ባለሥልጣናት ሩስያ «ሦስተኛው የዓለም ጦርነትን» ለማጫራል ትሻለች ብለዋል።https://p.dw.com/p/1BoeMምስል Getty Imagesማስታወቂያ ጀርመን በዩክሬይን ጉዳይ ላይ ሲመክር የነበረው የጄኔቫው ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆንና ተደራዳሪ አካላት ወደ አንድ ጠረጴዛ እንዲመጡ እንደምትፈልግ በውጭ ጉዳይ ሚንሥትሯ በኩል ገልጣለች። ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሞ ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃ/ሚካኤል ጋ ቃለ-ምልልስ አድርገናል። ወደ እዚያው እንለፍ። ማንተጋፍቶት ስለሺ ይልማ ኃ/ሚካኤል ሸዋዬ ለገሰ