1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምዕራቡ ዓለም የስለላ ተቋማትና ሊቢያ

ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2003

የዩናይትድ ስቴትስ፤ የእንግሊዝና የጀርመን የስለላ ተቋማት ከሊቢያዉ መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ አገዛዝ ጋ ምስጢራዊ የመረጃ ልዉዉጦችን ያደርጉ እንደነበር ሰሞኑን የወጡ ዘገባዎች እያመለከቱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Rk2x
ምስል Fotolia/pmphoto

እንደዘገባዎቹ ምዕራቡ ዓለም በሽብር ላይ በተከፈተዉ ዘመቻ ምክንያት ከጋዳፊ ስርዓትም ጋ ትብብር እንደነበረዉ የሚያሳይ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። የጀርመን የስለላ ድርጅት ቡንደስ ገሃም ዲንስት ከጋዳፊ ስርዓት ጋ በመተባበር በአሸባሪነት የጠረጠሩ ሰዎችን ለምርመራ ወደዚያ እንዳስተላለፈ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን መጠቆማቸዉም የሰሞኑ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል የሚያብራራዉ። ሸዋዬ ለገሠ ይልማን በጉዳዩ ላይ በስልክ አነጋግራዋለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሂሩት መለሠ