1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምዋንዋሳ ዕረፍትና የዛምብያ የወደፊት ዕጣ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 14 2000

ከምዋንዋሳ ሞት በኃላ ዛምቢያ ርሳቸው በጠረጉት የዲሞክራሲ ጎዳና መቀጠሏ ለአንዳንድ ዛምቢያውያን አራጣሪ ነው ።

https://p.dw.com/p/F1nz
ፕሬዝዳንት ሌቪ ምዋናዋሳምስል AP
ምዋንዋሳ በሀገራቸው የተንሰራፋውን ሙስና ሲዋጉ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የመረጡዋቸውን የቀድሞውን የሀገሪቱን መሪ ፍሬድሪክ ቹሉባን ሳይቀር አልማሯቸውም ።