የምስራቅ አፍሪቃው ድርቅና ስጋቱ23 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 23 2004በምስራቅ አፍሪቃ የተነሳው ድርቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት በምህፃሩ UNICEF ገልፀ።https://p.dw.com/p/Rp5Pምስል picture-alliance/Philipp Ziserማስታወቂያለተራበው ህዝብ ባስቸኳይ በቂ ልገሳ ካልተደረገ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ በተለይም - ህፃናት ህይወታቸው እንዳያልፍ ማስጋቱን አስታውቋል። ዋና ፅህፈት ቤቱን ፤ ጄኔቫ ያደረገውን የUNICEF ቃል አቀባይ ወ/ሮ ማሪክሲ ሜርካዶን ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች። ከዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ