የምርጫ 2002 ውጤትና የ2ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002ማስታወቂያ
በቅርቡ የተካሄደው አራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ተገኘ የተባለው ውጤት የሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውድቀት ብቻ ሳይሆን በዋናነት የታላቋ ሀገር የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ውድቀት ነው ብለው እንደሚያምኑ የፍትህና የዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ፓርቲ እና ብርሀን ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቁ። ፓርቲዎቹ ይህን ያስታወቁት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ላይ ነበር።
ታደስ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ