የምርጫ ዝግጅት በድሬደዋ12 ጥር 2002ረቡዕ፣ ጥር 12 2002ለምርጫ 2002 በሚደረገዉ ዝግጅት በድሬደዋ መስተዳድር የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/LbuFምስል APማስታወቂያ እስካሁን ሶስት የግልና አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ተጠቋሚ ተወዳዳሪዎች እጩ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸዉን ቅፅ ወስደዋል። የመራጮች ምዝገባም በድሬደዋ በመካሄድ ላይ ነዉ። ዮሃንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ