የምርጫ ዝግጅት በኢትዮጵያ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2007ማስታወቂያ
ጥቂት ቀናት የቀሩት አምስተኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ከወዲሁ ቅድመ-ዝግጅቱ ምን መልክ እንዳለው ለመቃኘት የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ቅኝት አከናውኖ ነበር። የወረዳ 7 ጽ/ቤት ሕዝብ ግንኙነት ክፍልን፣ ከተቃዋሚዎች መካከል የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲን በማነጋገር እንዲሁም የብሮድካስት ባለሥልጣን መግለጫን በማካተት የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ