የምርጫ ዝግጅት በትግራይ ክልል28 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 28 2002በትግራይ ክልል ስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አንድ የግል ዕጩ የፊታችን ግንቦት ወር በሚካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት ምርጫ ይወዳደራሉ።https://p.dw.com/p/Mo8Fምስል DPAማስታወቂያበትግራይ ከአንድ የበለጡ ፓርቲዎች ለምርጫ ሲወዳደሩ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው። ከሁለት ሚልዮን የሚበልጥ መራጭ ህዝብ መመዝገቡንም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ