1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ዘመቻና እንቅስቃሴ በሐረሪ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007

በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፤ ለክልል እና ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስምንት ፓርቲዎች እየተፎካከሩ ነው።

https://p.dw.com/p/1EwKS
Addis Abeba Äthiopien Wahlen
ምስል Yohannes Gebereegziabher

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በክልሉ የተመደበላቸውን የቴሌዢዥን እና የሬዲዮ የአየር ሰዓት እየተጠቀሙ እንዳልሆኑ ግን የክልሉ ምርጫ ቦርድ ገልጿል። የሰማያዊ እና የአዲስ ትውልድ ፓርቲ እጩዎች በበኩላቸዉ፤ ቅስቀሳ ያልጀመርነው፤ በተፅዕኖ ሳይሆን በራሳችን ምክንያት ነው ማለታቸዉን በስፍራዉ ተገኝቶ ያነጋገራቸዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ አመልክቷል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ