የምርጫ ክርክርና የመራጩ አስተያየት23 መጋቢት 2002ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002ያነጋገርናቸዉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሥለ ክርክሩና ይዘቱ ያላቸዉ አስተያየት ግን ለየቅል ነዉhttps://p.dw.com/p/Ml2pምስል picture alliance/dpaማስታወቂያየተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በሲዳማዉ የእጩ አመዘጋገብ ሲወዛገቡ የመራጩ ሕዝብ አብይ ትኩረት አዲስ አበባ ላይ በሚደረገዉ የተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ክርክር ላይ ያተኮረ መስሏል።ያነጋገርናቸዉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሥለ ክርክሩና ይዘቱ ያላቸዉ አስተያየት ግን ለየቅል ነዉ።ጥቂቱን እንስማ። ነጋሽ መሐመድ ሒሩት ሙኂቃ