የምርጫ ታዛቢዎች ዳግም ምርጫ22 ታኅሣሥ 2002ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 22 2002በግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ የምርጫ ታዛቢዎች ምርጫ መካሄዱ ይታወሳል።https://p.dw.com/p/LHtlምስል APማስታወቂያየኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ የታቀደዉን ብሔራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ያስመረጣቸዉ የህዝብ ተወካዮች የተቃዉሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ቅሬታ አስከትሏል። ቦርዱ የተወሰኑትን አቤቱታዎች ተቀብሎ ድጋሚ ምርጫ እንደሚያደርግ አስታዉቋል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ